ቢዮንሴ ለ28ኛ ጊዜ የግራሚ ሽልማትን በማግኘት እንዲሁም ቴይለር ስዊፍት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የዓመቱ ምርጥ አልበም ሽልማትን በመውሰድ ታሪክ አስመዘገቡ። በአሁኑ ጊዜ ቢዮንሴ…
Entertainment News
-
-
ከዚህ ቀደም ከፍተኛ ገቢን ያስገኘው አቫተር ፣ ቻይና ውስጥ በድጋሚ እንዲታይ በመደረጉ ከየትኛውም ፊልም በላይ ከፍተኛ ገቢ ያስገኘ ፊልም በመሆን መሪነቱን ያዘ።…
-
አሜሪካዊቷ ራፐር ካርዲ ቢ በፈረንጆች አቆጣጠር በ 2018 ያወጣችው “Bodak Yellow” የተባለው ነጠላ ዜማዋ 10 ሚሊየን ቅጂ በመሸጥ የአልማዝ (ዲያመንድ) ሰርተፊኬት ተሰጥቷታል፡፡ …
-
ባለፈው ሳምንት የተለቀቀውና እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “Coming 2 America ” የተሰኘው ፊልም በሚሊየን በሚቆጠሩ ሰዎች እይታን ያገኘ ነበር፡፡ ከፊልሙ ውስጥ ግን…
-
ታዋቂው የሂፕ ሆፕ ሙዚቃ አርቲስት ጄይዚ ከ6 አመት በፊት በ56 ሚሊየን ዶላር (3 ቢሊየን ብር) የገዛው “Tidal” የተሰኘው የሙዚቃ መተግበሪያ የተለያዩ አርቲስቶችንና…
-
Entertainment News
ቲክቶክ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ተጠቅሞ ከተጠቃሚዎች መረጃ ሰብስቧል መባሉን ተከትሎ 92 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ።
by samአንድ ቡድን፤ ቲክቶክ ከተጠቃሚዎች መልክ ላይ ዕድሜ፣ ፆታና የዘር ሐረግ የሚለይ ቴክኖሎጂ በመጠቀሙ ሕግን ጥሷል ሲል ከሶ ነበር። ቡድኑ እንደሚለው የተጠቃሚዎች መረጃ…
-
እውቅ የሙዚቃ ሰው ሌዲ ጋጋ ሎስ አንጀለስ ከተማ ውስጥ የተሰረቁ ውሾቿን ለመለሰ ሰው ግማሽ ሚሊዮን ዶላር እሰጣለሁ አለች። አንድ ታጣቂ ረቡዕ ምሽት…
-
139 ዓመት የሆነው በSan Francisco ይሚገኝ ይህ ቤት ሙሉ ለሙሉ ተነቅሎ በመኪና ተጭኖ ሄዷል፡፡ ቤቱ እንዲነሳ ምክንያት የሆነው በቦታው ላይ ረጅም አፓርትመንት…
-
የቻይና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ መኪኖች በገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑትን የቴስላ መኪናዎችን ሽያጭ መብለጣቸው ተነገረ። መኪኖቹ ረከስ ያሉ ሲሆን ዋጋቸውም 4 ሺህ 500…
-
እውቁ የጎልፍ ስፖርት ተጫዋጭ ታይገር ዉድስ በሎስ አንጀለስ የመኪና አደጋ አጋጥሞት ወደ ሆስፒታል ተወስዷል። ውድስ “እግሮቹ ላይ ብዙ ጉዳት ስለደረሰበት” የቀዶ ህክምና…