Home Scholarships ጁቬንቱስ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል

ጁቬንቱስ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል

by sam

ያለፉትን ዓመታት በሴርያው የነገሱት ጁቬንቱስ ዘንድሮ ላይ ውጤት ሲርቃቸው በ ኤሲ ሚላን ሽንፈት አስተናግደዋል ።

• ብራሂም ዲያዝ ፣ ሬቢች እና ቶሞሪ በወሳኙ መርሐ ግብር ኤሲ ሚላንን አሸናፊ ያደረገች ግብ ከመረብ ማሳረፍ የቻሉ ተጫዋቾች ናቸው ።

• ዝላታን ኢብራሂሞቪች በጨዋታው ባጋጠመው ጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል ።

• ሚላን ከሜዳቸው ውጪ ጁቬንቱስን ሲያሸንፉ ከ አስር ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።

• ውጤቱን ተከትሎ ጁቬንቱስ የአውሮፓ መድረክ ተሳትፏቸው አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል ።

• ወሳኙን ሶስት ነጥብ ያሳኩት ሚላኖች በተቃራኒው በሶስት ነጥብ ርቀው ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish