የተራራው እርዝመት ከዚህ ቀደም ከተመዘገበበት በአንድ ሜትር በሚጠጋ ብልጫ ማደጉንም የኔፓልና የቻይና ባለስልጣናት አሳውቀዋል። አገራቱ በተራራው እርዝመትም ተስማምተው የማያውቁ ሲሆን በአሁኑ ወቅት…
Entertainment News
-
-
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የላሊበላ ኔትወርክ መስራች ዶክተር ውለታ ለማ ፖርቹጋል በተካሄደው የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ አሸናፉ፡፡ በጤናው ዘርፍ ላይ በዓለም…
-
በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማና በታዋቂው የአሜሪካ ቅርጫት ኳስ ኮከብ ማይክል ጆርዳን የተለበሱ ሁለት የቅርጫት ኳስ መለያዎች አርብ ዕለት ሎስ አንጀለስ ከተማ…
-
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የአትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት ምርጥ ሴት አትሌት (The Greatest) ተብላ ተመርጣለች። በአትሌቲክስ ላይ አተኩሮ የሚዘግበው የእንግሊዙ አትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት፣ ባለፉት…
-
በህንድ የደን ጥበቃ ባለስልጣናት ለተሳቢና አነስ ላሉ እንስሳት መንገድ እንዲሻገሩ ለመርዳት ለየት ያለ ድልድይ ሰርተዋል። በህንዷ ተራራማዋ ኡታራክሃንድ ግዛት ያለ አውራ ጎዳና…
-
የሲንጋፖር የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን በቤተ ሙከራ “ምጥ” ተወልዶ ያደገውንና በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ሰው ሰራሽ ዶሮ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቀደ። ይህ የዶሮ ሥጋ…
-
ያለፈው ሳምንት ዕሮብ አርጀንቲናውያን ብሎም አለም የእግር ኳሱን ፈርጥ ማራዶና ሲያጡ በትላንትናው ዕለት የልጅ ባለቤት የሆኑት ቤተሰቦች የልጆቻቸውን ስም ማራ እና ዶና…
-
የ78 ዓመቱ ባይደን ቅዳሜ ዕለት ነው ከውሻዎቻቸው ጋር ሲጫወቱ የወደቁት ተብሏል።ተመራጩ ፕሬዝደንት አዳልጧቸው ከወደቁ በኋላ ጉልበታቸው ላይ ጉዳት ገጥሟቸዋል። ዴሞክራቱ ባይደን በተጎዱ…
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የአሥርት ዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ሽልማትን አሸንፏል። ሽልማቱ ለአየር መንገዱ የተበረከተለት ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪው አስቸጋሪ በሆነው የአፍሪካ ቀጣና እና…
-
የአለም ሳምባ እንደሆነ የሚታመነው የአማዞን ደን በ12 አመት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መጨፍጨፉ ተነግሯል። በብራዚሉ የአማዞን ደን ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋና እ.ኤ.አ ከ2008…