ከወራት በፊት በውሰት ከማንችስተር ወደ ዌስትሀም ያመራው ጄሲ ሊንጋርድ በለንደኑ ክለብ ቁልፍ ተጫዋች መሆኑን እያሳየ ይገኛል ። ሊንጋርድ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባደረጋቸው…
Sport News
-
-
ስፔናዊው የ ኳታሩ ክለብ አል ሳድ አሰልጣኝ ዣቪ ሀርንዴዝ ቡድኑን ከተረከበ በአንድ አመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ስድስተኛ ዋንጫውን በአሰልጣኝነት ማሳካት ችሏል ።…
-
ቀያይ ሴጣኖቹ የወርሀ የካቲት የወሩን ምርጥ ተጫዋች ይፋ ሲያደርጉ የግራ መስመር ተጫዋቹ ሉክ ሻው የወሩ የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጫዋች በመባል መመረጡ ይፋ…
-
ማንችስተር ሲቲ ዎልቭስን በማሸነፍ በድል ግስጋሴያቸው ሲቀጥሉ ሀያ አንደኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል ። • ሲቲ በድምሩ ሀምሳ ስድስት ጎሎችን ሲያስቆጥሩ ይህም በአማካይ…
-
ሊቨርፑል በ ከርትስ ጆንስ እና ኪን ብራየን በራሱ ላይ ባስቆጠረው ግብ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙትን ሼፍልዶች አሸንፈዋል ። በላሊጋው አትሌቲኮ ማድሪድ ቪያሪያልን 2…
-
• ማንችስተር ሲቲ ከ ከተማ ተቀናቃኛቸው ዩናይትድ በ አስራ ሁለት ነጥብ ርቀው ተቀምጠዋል ። • የአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ሊቨርፑል ከወዲሁ ከ ሊጉ…
-
ሌሊቱን በወጣ መረጃ በ ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ጉዞ እና የግል ህይወት ላይ የሚያጠነጥን ዘጋቢ ፊልም በቅርቡ በ ኔትፍሊክስ አማካኝነት እንደሚወጣ ተገልጿል…
-
ትላንት ምሽት በስፔን ማድሪድ ከተማ በተካሄደ የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች 3ሺህ ሜትር አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ በ8:22:65 አንደኛ…
-
እውቁ የጎልፍ ስፖርት ተጫዋጭ ታይገር ዉድስ በሎስ አንጀለስ የመኪና አደጋ አጋጥሞት ወደ ሆስፒታል ተወስዷል። ውድስ “እግሮቹ ላይ ብዙ ጉዳት ስለደረሰበት” የቀዶ ህክምና…
-
የ ፔፕ ጋርዲዮላው ስብስብ በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ ግብር በ ራሂም ስተርሊንግ ብቸኛ ግብ በማሸነፉ የአሸናፊነት ጉዞቸውን ቀጥለዋል ። • ሲቲ አስራ ስምንት…