Home Sport News ዣቪ ሀርናንዴዝ በስኬት መድመቁን ቀጥሏል

ዣቪ ሀርናንዴዝ በስኬት መድመቁን ቀጥሏል

by sam

ስፔናዊው የ ኳታሩ ክለብ አል ሳድ አሰልጣኝ ዣቪ ሀርንዴዝ ቡድኑን ከተረከበ በአንድ አመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ስድስተኛ ዋንጫውን በአሰልጣኝነት ማሳካት ችሏል ።

ዣቪ በዛሬው ዕለት የኳታርን ሊግ አራት ጨዋታዎች እየቀሯቸው የውድድር ዓመቱን እስከ አሁን ሳይሸነፉ የሊጉን ዋንጫ ማሸነፋቸውን አረጋግጠዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish