Home Sport News ብራዚል ኮከቧ ተጎድቷል

ብራዚል ኮከቧ ተጎድቷል

by sam

የ ብራዚል እና ፒኤስጂ ኮከብ የ ፊት መስመር ተጫዋች ኔይማር መጠነኛ ጉዳት እንዳስተናገደ ተገልጿል ።

ኔይማር ሀገሩ ብራዚል ከ አርጀንቲና ጋር ዛሬ ሌሊት 8:30 በምታደረገው ተጠባቂ መርሐ ግብር ላይ በ ቡድን ስብስቡ ውስጥ እንደማይኖር ተዘግቧል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish