Home Sport News የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆነች

by sam

ዛሬ ከሰዓት አስተናጋጇ ኡጋንዳን የገጠመችው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን 3 ለ 2 በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆናለች። 

የውድድሩ ዳኛ ለኢትዮጵያዋ  ግብ ጠባቂ በስምንተኛው ደቂቃ ቀይ ካርድ ብታሳይም ቡድኗ በጎዶሎ ተጫዋች ድል ማምጣት ችላለች። 

የመጀመሪያው አጋማሽ በኡጋንዳ 2-0 ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ በረድዔት አስረሳኸኝ፣ በአርዬት ኦዶንግና በ82ኛው ደቂቃ በቱሪስት ለማ ጎሎች ኢትዮጵያ ባለድል መሆን ችላለች። 

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish