Home Sport News ቼልሲዎች አሸንፈዋል

ቼልሲዎች አሸንፈዋል

by sam

የ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በ ሀኪም ዚያች ብቸኛ ግብ ከሜዳቸው ውጪ ማልሞን በማሸነፍ ወደ አስራ ስድስት ለመግባት ተቃርበዋል ።

• ክርስቲያን ፑሊሲች ለ ረጅም ጊዜ በጉዳት ከሜዳ ከራቀ በኋላ ተቀይሮ በመግባት መጫወት ችሏል ።

• ሀኪም ዚያች ያስቆጠራት ግብ በ አውሮፓ መድረክ ቼልሲዎች ያስቆጠሩት 500ኛ ግብ ሆኗል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish