Home Sport News የአውሮፓ ሊጎች የደረጃ ሰንጠረዥ !

የአውሮፓ ሊጎች የደረጃ ሰንጠረዥ !

by sam

• ማንችስተር ሲቲ ከ ከተማ ተቀናቃኛቸው ዩናይትድ በ አስራ ሁለት ነጥብ ርቀው ተቀምጠዋል ።

• የአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ሊቨርፑል ከወዲሁ ከ ሊጉ መሪ ሲቲ በ አስራ ዘጠኝ ነጥቦች አንሰዋል ።

• የላሊጋው መሪ አትሌቲኮ ማድሪድ ቀሪ አንድ ጨዋታ እየቀራቸው ሊጉን በ አምስት ነጥብ ርቀት ይመራሉ ።

• ኤይባር ፣ ቫላዶሊድ ፣ አላቬስ ፣ ኤልቼ እና ሁሴካ በወራጅ ቀጠናው በሁለት ነጥብ ብቻ ተራርቀው ተፋጠዋል ።

• ኢንተር ሚላን በሴርያው መሪነት ሲቀመጡ በ ሳምንቱ ነጥብ የጣሉት ጁቬንቱስ በአስር ነጥቦች ርቀዋል ።

• በጀርመን ቡንደስሊጋ የአምናው ሻምፒዮን ባየር ሙኒክ ከ ተከታያቸው ሌፕዚግ በሁለት ነጥብ ልዩነት ርቀው አንገት ለ አንገት ተናንቀዋል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish