Home Entertainment News ተወዳጁ የጥያቄና መልስ ውድድር “ጀፐረዲ”  አቅራቢ አሌክስ ትሬቤክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል

ተወዳጁ የጥያቄና መልስ ውድድር “ጀፐረዲ”  አቅራቢ አሌክስ ትሬቤክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል

by sam

ተወዳጁ የጥያቄና መልስ ውድድር አቅራቢ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ተከትሎ በርካቶች ሐዘናቸውን እየተገለጹ ነው።አሜሪካዊው የቴሌቪዥን ጥያቄና መልስ አቅራቢ አሌክስ ትሬቤክ ብዙዎች “ጀፐረዲ” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጥያቄና መልስ ትእይንቱ ያውቁታል። 

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish