Home Entertainment News ጃክ ማ 34 ቢሊዮን ዶላር ያጡበት ሳምንት

ጃክ ማ 34 ቢሊዮን ዶላር ያጡበት ሳምንት

by sam

ያሳልፍነው ሳምንት ጃክ ማ በቻይና ታሪክ ሃብታሙ ሰው ሊያደርጋቸው ይችል ነበር። ነገር ግን ይህ አልሆነም። የጃክ ማ ድርጅት የሆነው አንት ፋይናንሻል የአክሲዮን ገበያውን ይቀላቀላል ተብሎ ተጠብቆ ነበር።

ይህ ድርጅት በሻንግሃይና በሆንግ ሆንግ የአክሲዮን ገበያዎች ላይ ውሎ 34 ቢሊዮን ዶላር በሚገመት ዋጋ ይሸጣል የሚል ዕቅድ ነበር።

ነገር ግን አክሲዮኑ ገበያ ላይ ሊውል ደቂቃዎች ሲቀሩት የቻይና ፋይናንስ ቁጥጥር ሰዎች አግደውታል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish