Home Entertainment News ደራሲ ቺማማንዳ የአሸናፊዎች አሸናፊ ተብላ ተሸለመች

ደራሲ ቺማማንዳ የአሸናፊዎች አሸናፊ ተብላ ተሸለመች

by sam

ታዋቂ ድርሰቷም ‘ሃፍ ኦፍ ኤ የሎው ሰን’ (Half of a Yellow Sun) በሴቶች የልብወለድ ድርሰትም በ25 አመታት ውስጥ ያሸነፈው ምርጥ መፅሃፍ ተብሏል።

ደራሲዋ ሽልማቱን በጎሮጎሳውያኑ 2007 ያሸነፈች ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት ሌሎች ከዚህ ቀደም ሽልማቱን ካሸነፉ 25 ደራሲዎች ጋር ተወዳድራ በህዝብ ምርጫም ማሸነፍ ችላለች።

ከዚህ ቀደም ሽልማቱን ማሸነፍ የቻሉት ዛዲ ስሚዝ፣ በህይወት የሌለችው አንድሪያ ሌቪ፣ ሊዮኔል ሽሪቨር፣ ሮዝ ትሪሜይንና ማጊ ኦ ፋሬል ናቸው።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish