Home Entertainment News ፊልም 191 ጊዜ በማየት የጊነስ ሪከርድ የሰበረው ወጣት

ፊልም 191 ጊዜ በማየት የጊነስ ሪከርድ የሰበረው ወጣት

by sam

ራሚሮ አላኒስ  የተባለ የ33 አመት ወጣት Avengers: End Game የተባለውን ፊልም 191 ጊዜ በተደጋጋሚ ሲኒማ ቤት በመሄድና በመመልከት የጊነስ ሪከርድ ሰብሯል፡፡ አንድን ፊልም በብዛትና በተደጋጋሚ በማየት የሚሰጠውን ይህን የጊነስ ሪከርድ የሰበረው ራሚሮ  ይህን ለማድርግ ጂም የምሄድበተን ሰዓት መጠቀም ስለነበረብኝ ብዙ ዋጋ ከፍዬበታለሁ ብሏል፡፡  

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish