Home Entertainment News በአለማችን ላይ አንደኛ ደስተኛ አገር ፊንላንድ

በአለማችን ላይ አንደኛ ደስተኛ አገር ፊንላንድ

by sam

Gall-up የተባለው ድርጅት ባደርገው ጥናት መሰረት በአለማችን ላይ አንደኛ ደስተኛ አገር ተብላ የተሰየመቸው ፊንላንድ ነች፡፡ ፊንላንድ በአውሮፓ ውስጥ የምትገኝ ስትሆን በሁለተኛ እና በሶስተኛ ደረጃ የአለማችን ደሰተኛ አገሮች አይስላንድ እና ዴንማርክ ሆነው ተገኝተዋል፡፡

ጥናቱ የተካሄደው በሃብት ብዛት ላይ በማትኮር ሲሆን ሰዎች ከሌሎች ሰዎች ጋር ያላቸው ቅርብ ግንኙነትና መልካም አስተሳሰብ በተለያዩ ጥያቄዎች በመካተት እንደሆነ ታውቋል፡፡ በአለማችን ላይ ከሚገኙ አገሮች የመጨረሻ ደስተኛ ያልሆነች የተባለችው አገር ደግሞ አርጀንቲና ሆና ተገኝታለች፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish