Home Entertainment News የወቅቱ አነጋጋሪ የሆነው አዲስ ቴክኖሎጂ

የወቅቱ አነጋጋሪ የሆነው አዲስ ቴክኖሎጂ

by sam

ሰሞኑን አነጋጋሪ  የሆነው ጉዳይ የምናስበውን ነገር ምንም ነገር ሳንነካ  በኮምፕዩተር ስክሪን ላይ መፃፍ የሚያስችለን ቴክኖሎጂ መተዋወቁ ነው :: 

አእምሮአችን ውስጥ በሚገጠም ትንሽ “micro chip” እያሰብነው ነገር ኮምፕዩተሩ በስክሪኑ ላይ እንዲፅፍልን ማድረግ እንችላለን ::  ገና በይፋ ያልተለቀቀውና በሙከራ ደረጃ ላይ የሚገኘው ይሄ ቴክኖሎጂ በተለይም ሙሉ ለሙሉ ፓራላይዝድ ለሆኑ ሰዎችና ሰውነታቸውን ማዘዝና መናገር ለሚያዳግታቸው ጥሩ ዜና እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish