Home Entertainment News እጅግ ውድ እና ቅንጡ መኪኖች ተውገዱ

እጅግ ውድ እና ቅንጡ መኪኖች ተውገዱ

by sam

በፊሊፒንስ በሕገወጥ መንገድ በፈረንጅ አቆጣጠር ከ2018-2020 ዓ.ም በኮንትሮባንድ ንግድ ወደአገር ውስጥ የገቡ እጅግ ውድ እና ቅንጡ 7 መኪኖችን ማክላራን 620 ሞዴልን ጨምሮ መንግስት እንዲወገዱ አድርጓል። እነዚ መኪኖች ከ 1.1 ሚልዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ እንደሚያወጡ ተገምቷል

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish