Home Entertainment News አራት ኢትዮጵያውያን ከስኬታማና ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ።

አራት ኢትዮጵያውያን ከስኬታማና ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ።

by sam

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጨምሮ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እና የሶል ሬብልስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቤተልሄም ጥላሁን በዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish