Home Entertainment News ታዋቂው የናይጄሪያ አቀንቃኝ ዳቪዶ እጮኛው በኮሮና ቫይረስ መያዟን ተናገረ።

ታዋቂው የናይጄሪያ አቀንቃኝ ዳቪዶ እጮኛው በኮሮና ቫይረስ መያዟን ተናገረ።

by sam

ናይጄሪያዊው የአፍሮቢትስ ኮከብ ሙዚቀኛ ዳቪዶ፣ እጮኛው ቺዮማ በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ እንደተገኘባት ገልጿል። ዳቪዶ እንደሚለው ከሆነ፣ ቺዮማ ከህፃን ልጃቸው ጋር ከዩናይትድ ኪንግደም የተመለሰችው ከቅርብ ጊዜ በፊት ነበር። 

ታዋቂው የናይጄሪያ አቀንቃኝ ዳቪዶ እጮኛው በኮሮና ቫይረስ መያዟን ተናገረ።

ናይጄሪያዊው የአፍሮቢትስ ኮከብ ሙዚቀኛ ዳቪዶ፣ እጮኛው ቺዮማ በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ እንደተገኘባት ገልጿል። ዳቪዶ እንደሚለው ከሆነ፣ ቺዮማ ከህፃን ልጃቸው ጋር ከዩናይትድ ኪንግደም የተመለሰችው ከቅርብ ጊዜ በፊት ነበር። 

ህፃኑ በምርመራ ከቫይረሱ ነፃ መሆኑን አቀንቃኙ ገልጿል። በተከታታይ ትዊተር ላይ በለቀቃቸው መልዕክቶች እንደተናገረው፣ “ራሳችንን እና በቅርብ የተገናኘናቸውን ባልደረቦቻችንን ሁሉ ማርች 25 ቀን የኮቪድ 19 ምርመራ እንዲያደርጉ እንወስዳቸዋለን” ብሏል። 

በዚህም፣ በሽታው እንደተገኘባቸው በገሃድ ለህዝብ ያሳወቁ የመጀመሪያዎቹ ናይጄሪያዊ የኪነት ሰዎች ለመሆን በቅተዋል። 

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish