አንጋፋው የአሜሪካ የቴሌቪዥን አቅራቢ ላሪ ኪንግ በ87 ዓመቱ ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ከ60 ዓመታት በላይ በሚዲያው ላይ የቆየው ላሪ ኪንግ በተለይ ለ25 ዓመታት…
Entertainment News
-
-
የ500 ዓመት ዕድሜ ያለው ሥዕል ጣልያን ውስጥ በሚገኝ መኖሪያ ቤት ተገኝቶ ወደ ሙዚየም የተመለሰ ሲሆን የሙዚየሙ ሠራተኞቹ ግን መሰረቁንም አላወቁም ነበር ተብሏል።…
-
አንዲት የታይ ሴት የንጉሣዊያኑን ቤተሰብ ተችተሻል በሚል 43 ዓመት እስራት ተፈርዶባታል። በአገሪቱ ታሪክ ንጉሥን ለተቸ ይህ ትልቁ የእስር ውሳኔ ነው ተብሏል። አንቻን…
-
አስር አባላት ያሉት የኔፓል ተራራ ወጪዎች የዓለማችን ሁለተኛውን ትልቅ ተራራ ወጥቶ በማጠናቀቅ የመጀመሪያ በመሆን አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገቡ። በርካታ ተራራ ወጪዎች…
-
ትዊተር ይህንን ያለው ያሳለፍነው ሳምንት በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ የዶንልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ያደረጉትን አድማ ተከተሎ መሆኑን ነው የገለጸው፡፡ አመጹ እንዲደረግም ትዊተርን ተጠቅመው…
-
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ ስኬታማ እና ተደማጭነት ካላቸው አሜሪካውያን መካከል አንዱ የሆነው ራፐር እና ፕሮዲዩሰር ዶ/ር ድሬ በአንጎል የደም ቧንቧ ችግር ምክንያት በሆስፒታል…
-
የቴስላ ኤሌክትሪክ መኪና እና የስፔስ ኤክስ የሕዋ ታክሲ ፈጣሪና ባለቤት ኤለን መስክ ባልተጠበቀ ፍጥነት የየዓለም ሀብታሙ ሰው ሆኗል። መስክ በድንገት 1ኛ የዓለም…
-
የ2021 የግራሚ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በኮሮናቫይረስ ስጋት ሳቢያ ወደ ሌላ ጊዜ መተላለፉን የሽልማቱ አዘጋጆች አሳወቁ። በዓለማችን የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ ታላቅ ከሚባሉት ሽልማቶች…
-
ታዋቂው የቴሌቪዥን አቅራቢ ላሪ ኪንግ ኮሮናቫይረስ እንዳለበት በመረጋገጡ ሎስአንጀለስ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገለት መሆኑን የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። ለላሪ…
-
ከ220 ዓመት በፊት ተቆፍሮ ከወጣ ድንጋይ “እጅግ አስደናቂ” በማለት ያወደሱትን አዲስ የማዕድን አይነት ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች ገለፁ። ጥቁር አረንጓዴ መልክ ያለው ማዕድን፣ ኬርኖዋይት…