የቻይናዋ ዋና ከተማ ቤጂንግ ባሏት የቢሊየነሮች ብዛት መምራት መጀመሯን ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ፎርብስ በዓመታዊ ሪፖርቱ ቤጂንግ 100 ቢሊየነሮችን በመያዝ ከዓለም ከተሞች ቀዳሚዋ…
Entertainment News
-
-
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዓለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ) በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ደጋፍ ለማቅረብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ። አቤል ተስፋዬ…
-
አሜሪካዊው የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ እና ተዋናይ ዲኤምኤክስ የልብ ህመም አጋጥሞት ሆስፒታል መግባቱን ጠበቃው ሙሪ ሪችማን ተናገሩ። ሪችማን ለአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጸው ድምጻዊውን…
-
ራሚሮ አላኒስ የተባለ የ33 አመት ወጣት Avengers: End Game የተባለውን ፊልም 191 ጊዜ በተደጋጋሚ ሲኒማ ቤት በመሄድና በመመልከት የጊነስ ሪከርድ ሰብሯል፡፡ አንድን…
-
በአለማችን ከሚገኙ በራሰ በራነት እና በመላጣ ዘርፍ መልከ መልካም በተባሉ ወንዶች እንጀምር፡፡ ሎንግ ክሪፋ በተባለ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስቶች የሚምራ ተቋም እንደገለፀው…
-
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዴልተር የቤልጂየምን የ2020/21 የቁንጅና ውድድር አሸነፈች፡፡ የ23 ዓመቷ ቅድስት የጸጉር ስራ ባለሙያ ስትሆን ቤልጂየም ውስጥ ናዝሬት ከተባለ ምስራቃዊ ፍላንደርስ…
-
ትዊተር የተሰኘው ማሕበራዊ ድር አምባ ፈጣሪ የሆነው ጃክ ዶርዚ የመጀመሪያ ትዊት በ2.9 ሚሊዮን ዶላር [117 ሚሊዮን ብር ገደማ] ተሸጠ። ትዊቱን የገዛው ማሌዢያ…
-
አሜሪካዊው የ17 ዓመት ወጣት የሥመ ጥር ሰዎችን የትዊተር ገጽ ሰርስሮ በመግባት የማጭበርበር ወንጀል በመፈጸሙ ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ወጣቱ ግራሐም ኢቫን ክላርክ ይባላል፡፡ ይህንን…
-
ከሰሞኑ የታይዋን ዜጎች ስማቸውን “ሳልመን” ወደሚባል የአሳ ዝርያ ቀይረዋል ተባለ። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ አንድ ሬስቶራንት ‘ሳልመን’ የሚል ስም ያላቸው ሰዎች በነፃ ሱሺ…
-
የዌልስ ልዕልት በነበረችው ዲያና በእጅ የተፃፉ ደብዳቤዎች ከሰሞኑ በእንግሊዙ ለጨረታ ሊቀርቡ ነው። የጨረታ አቅራቢው ኮርንዋል እንዳስታወቀው አርባ ደብዳቤዎችንና የሰላምታ ካርዶችንም አዘጋጅቷል። ደብዳቤዎቹ…