እንኳን ደስ አለን!የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን…
Sport News
-
-
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በኦሊምፒክ እና በሌሎች ውድድር መድረኮች ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ላደረገችው ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ሀገር አቀፍ የክብር የወርቅ ኒሻን ሽልማት…
-
የቀድሞው የአርሰልና የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲዬሪ ኦንሪ በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚሰነዘሩ የዘረኝነትና ሌሎች መሰል የበይነ መረብ ጥቃቶችን በመቃወም ራሱን ከማኅበራዊ…
-
• ጊኒ እና ቡርኪና ፋሶ በዛሬው ዕለት ለ ካሜሮን የ 2021 አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸው አረጋግጠዋል ። • የቼልሲው የመስመር ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች…
-
የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካርን 4 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ…
-
• የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ካሜሩን ፣ አልጄርያ ፣ ሴኔጋል ፣ ቱኒዚያ እና ማሊ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ። •…
-
የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቻድን ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ማገዱን አስታውቋል፡፡ ካፍ ውሰኔውን ያስተላለፈው የሀገሪቱ መንግስት የቻድን እግር ኳስ…
-
የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ስብስብ በ ኢህናቾ እና ዩሪ ቴሌምናስ በተቆጠሩባቸው ጎሎች በሌስተር ሲቲ ተሸንፈዋል ። ኢህናቾ ባለፉት ዘጠኝ በሁሉም የውድድር መድረክ…
-
ዩራጋዊው የፊት መስመር አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በ ክረምቱ ከ ባርሴሎና ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ ካመራ በኋላ ድንቅ ብቃቱን እያሳየ ይገኛል ። አሁን እየተካሄደ…
-
የካታላኑ ክለብ በ ላሊጋው የአሸናፊነት ጉዟቸው ሲቀጥሉ በ ሰርጅኒሆ ደስት እና ሜሲ ሁለት ጎሎች እንዲሁም ዴምቤሌ እና ግሪዝማን ተጨማሪ ጎሎች ሶሴዳድን 6…