Home Sport News ቀያይ ሴጣኖቹ ከ ኤ ፌ ካፕ ውጪ ሆነዋል

ቀያይ ሴጣኖቹ ከ ኤ ፌ ካፕ ውጪ ሆነዋል

by sam

የ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ስብስብ በ ኢህናቾ እና ዩሪ ቴሌምናስ በተቆጠሩባቸው ጎሎች በሌስተር ሲቲ ተሸንፈዋል ።

ኢህናቾ ባለፉት ዘጠኝ በሁሉም የውድድር መድረክ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ዘጠኝ ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል ።

ስዊድናዊው የቀያይ ሴጣኖቹ የመሐል ተከላካይ ቪክቶር ሊንድሎፍ በማንችስተር መለያ 150ኛ ጨዋታውን አድርጓል ።

ሌስተር ሲቲ በውድድር መድረኩ ለግማሽ ፍፃሜ ሲያልፉ ከ ሰላሳ ዘጠኝ አመት በኋላ ነው ።

ሌስተር ሲቲ በቀጣይ በግማሽ ፍፃሜው ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር የሚጫወቱ ይሆናል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish