Home Sport News አጫጭር የአለም አቀፍ መረጃዎች !

አጫጭር የአለም አቀፍ መረጃዎች !

by sam

• ጊኒ እና ቡርኪና ፋሶ በዛሬው ዕለት ለ ካሜሮን የ 2021 አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸው አረጋግጠዋል ።

• የቼልሲው የመስመር ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች በመጪው የቶክዮ ኦሎምፒክ ለሀገሩ አሜሪካ ተሰልፎ መጫወት እንደሚፈልግ አሳውቋል ።

• ማርቲን ኦዴጋርድ በመድፈኞቹ ቤት የመቆየት ፍላጎት መኖሩን ተከትሎ በቀጣይ በአርሴናል መለያ የመታየት እድል እንዳለው ተጠቁሟል ።

• ብራዚላዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኔይማር ኮንትራቱን ለማራዘም ከጫፍ መድረሱ ይፋ ሆኗል ።

• የሴርያው ክለብ ጁቬንቱስ ምክትል ፕሬዝዳንት ፓቬል ኔድቬድ ኮከባቸው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በክለቡ እንደሚቆይ ማረጋገጫ ሰጥቷል ።

• ኔድቬድ ከ ሮናልዶ በተጨማሪም አሰልጣኝ አንድርያ ፒርሎ በቀጣይ ዓመትም ቡድኑን በሀላፊነት እንደሚመራ ይፋ አድርጓል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish