ኢትዮጵያን ጨምሮ 7 ሀገራት የሚሳተፉበት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በርዋንዳ አስተናጋጅነት ይካሄዳል። 20 ተጫዋቾችን…
Sport News
-
-
አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ዛሬ በቫሌንሺያ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በርቀቱ በመጀመሪያ ተሳትፎዋ በአሸናፊነት አጠናቀለች። አትሌቷ ግማሽ ማራቶኑን ለማጠናቀቅ የገባችበት 1፡05፡18 ሰአት የውድድሩ…
-
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የአትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት ምርጥ ሴት አትሌት (The Greatest) ተብላ ተመርጣለች። በአትሌቲክስ ላይ አተኩሮ የሚዘግበው የእንግሊዙ አትሌቲክስ ዊክሊ መጽሔት፣ ባለፉት…
-
ዩናይትድ ኪንግደም ከ አውሮፓ ህብረት መውጣቷን ተከትሎ የእንግሊዝ ክለቦች በአውሮፓ ህብረት ስር ከሚገኙ ክለቦች ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተጨዋቾችን ማስፈረም እንደማይችሉ ተረጋግጧል።
-
ያለፈው ሳምንት ዕሮብ አርጀንቲናውያን ብሎም አለም የእግር ኳሱን ፈርጥ ማራዶና ሲያጡ በትላንትናው ዕለት የልጅ ባለቤት የሆኑት ቤተሰቦች የልጆቻቸውን ስም ማራ እና ዶና…
-
ሊዮኔል ሚሲ ለ ዲያጎ ማራዶና ! አርጀንቲናዊው ጥበበኛ ሊዮኔል ሜሲ የሀገሩን ልጅ ዲያጎ ማራዶና ካስቆጠረው ግብ በኋላ ጎሏን ለማራዶና ማስታወሻነት አድርጓል ።…
-
በህንድ ወርቅ ደረጃ በተሰጠው የዴልሂ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድርብ ድል ማስመዝገብ ችለዋል። በወንዶች የግማሽ ማራቶን ሩጫ አምደወርቅ ዋለልኝ 58:53…
-
የግብፁ ክለብ አል አህሊ በቶታል ካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛማሌክን ገጥሞ 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ 9ኛውን የቻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫ ማንሳት ችሏል።
-
አርጀንቲናዊው አንጋፋ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲያጎ ማራዶና በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ። በዓለም ላይ በድንቅ የእግር ኳስ ብቃቱ እና ብዙም ስኬታማ ባልነበረበት…
-
የቀድሞው እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ዴሺድ ቤካም በአሜሪካ የሚገኘው ኢንተር ማያሚ ክለብ ባለቤት መሆኑ ይታወቃል ዛሬ በወጡ መረጃዎች መሰረት ደግሞ ቤካም የእግርኳስ ጌሞችን ከሚሰራም…