Home Sport News ዴቪድ ቤካም በሀብት ላይ ሀብት እየጨመረ ነው

ዴቪድ ቤካም በሀብት ላይ ሀብት እየጨመረ ነው

by sam

የቀድሞው እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ዴሺድ ቤካም በአሜሪካ የሚገኘው ኢንተር ማያሚ ክለብ ባለቤት መሆኑ ይታወቃል ዛሬ በወጡ መረጃዎች መሰረት ደግሞ ቤካም የእግርኳስ ጌሞችን ከሚሰራም EASports ከተሰኘው ድርጅት ጋር 40 ሚሊዮን ይሮ የሚያስገኝለትን የሶስት ዓመት ውል መፈራረሙ ታውቋል።

ቤካም በአዲሱ ውሉ መሰረት በማንችስተር ይናይትድ እና ፒኤስጂ ሲጫወት ካገኘ ገንዘብ በላይ የሚያገኝ ይሆናል።

1 comment

Tsiyon Mitiku -

This site cool guys, keep it up!

Reply

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish