ጀርመን የሊግ የእግር ኳስ ውድድሮችን መልሶ በማስጀመር የመጀመሪያዋ ሆነች መጋቢት 02/2012 ዓ.ም፡ በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሁሉም ጨዋታዎች እንዳይካሄዱ ከመደረጉ በፊት የቡንደስ ሊጋው የመጨረሻ…
Sport News
-
-
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በአውሮፓ ትልለቅ ሊጎች የሚጫወቱ የእግር ኳስ ቡድኖችን እስከ 4.2 ቢሊየን ዶላር ድረስ ሊያሳጣቸው እንደሚችል ተገምቷል።ነገሮችን ለቡድኖቹ ይበልጥ አሳሳቢ የሚያደርገው ደግሞ…
-
Sport News
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋቾች በአነስተኛ ቡድን እየሆኑ ከማክሰኞ ጀምሮ ልምምድ መሥራት እንዲጀምሩ ስምምነት ላይ ደረሱ።
by samየፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በትንንሽ ቡድኖች ልምምድ ሊጀምሩ ነው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋቾች በአነስተኛ ቡድን እየሆኑ ከማክሰኞ ጀምሮ ልምምድ መሥራት…
-
የጁቬንቱሱ አጥቂ ፓውሎ ዲባላ በ6 ሳምንታት ውስጥ ለ4ኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ላብራቶሪ ምርመራ ውጤቱ ፖዘቲቭ ሆኖ ተገኝቷል
-
የሉሲዎቹ የፊት መስመር ፊት አውራሪ ደምቃ ያለፈችበት የማልታ የ 2019/20 የውድድር አመት የሴቶች ሊግ በCovid-19 ወረርሽኝ ምክንያት እንደማይካሄድ ተገልጿል ::
-
አርጀንቲናዊው እግርኳስ ተጫዋች ማራዶና ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጋር የሚደረገውን ትግል ከአምላክ እርዳታ ጋር ማሸነፍ እንደሚቻል ተስፋውን ገልጿል።
-
የፕሪምየርሊጉ ክለቦች የ 2020-21 ሲዝን እንዴት እንደሚጀምር እየተወያዩ ይገኛሉ ነገር ግን ቀጣዩ ሲዝንም በዝግ ስቴዴም ጫወታዎች እንደሚካሄዱም መወያየታቸውን ስካይ ስፖርት ዘግቡዋል።አርሰናል ደግሞ…
-
ከሳምንታት በፊት ወደ ስድስት የሚጠጉ የክለቡ ተጫዋቾች በቫይረሱ መያዝቸው የሳምፕዶርያ ክለብ ማስታወቁ ይታወሳል :: ክለቡ ይፋ እንዳደረገው ቀደም ሲል ምርመራን ያደረጉ ሁሉም…
-
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት አርሴናል ወደ ልምምድ የተመለሰው የመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ሆኗል ፡፡የማይክል አርቴታ ቡድን በዛሬው እለት በለንደን ኮሊኒ የልምምድ ስፍራ…
-
ፊፋ በCOVID -19 ወረርሽኝ በኋላ ተጫዋቾች ወደ ጨዋታ ሲመለሱ የጨዋታ መደራረቦችን ለማገዝ በአንድ ጨዋታ እስከ አምስት ተጫዋቾች መቀየር የሚያስችል ጊዜያዊ አዲስ ሀሳብ…