Home Sport News የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋቾች በአነስተኛ ቡድን እየሆኑ ከማክሰኞ ጀምሮ ልምምድ መሥራት እንዲጀምሩ ስምምነት ላይ ደረሱ።

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋቾች በአነስተኛ ቡድን እየሆኑ ከማክሰኞ ጀምሮ ልምምድ መሥራት እንዲጀምሩ ስምምነት ላይ ደረሱ።

by sam

የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በትንንሽ ቡድኖች ልምምድ ሊጀምሩ ነው

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ እግር ኳስ ቡድኖች ተጫዋቾች በአነስተኛ ቡድን እየሆኑ ከማክሰኞ ጀምሮ ልምምድ መሥራት እንዲጀምሩ ስምምነት ላይ ደረሱ። ሊጉ ከመጋቢት ወር ጀምሮ የተቋረጠ ሲሆን ተጨዋቾችም ብቻቸውን ብቻ ልምምድ ሲያደርጉ ቆይተው ነበር። አሁን ግን ወደ ልምምድ ሜዳ ለመመለስ የሚያስችላቸው ውሳኔ ላይ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ማህበራዊ ርቀታቸውን በጠበቀ መልኩ በአነስተኛ ቡድን ልምምድ እንዲያደርጉ ስምምነት ላይ ቢደረስም አሁንም ቢሆን መነካካት አልተፈቀደም።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish