Home Sport News የጣልያኑ ክለብ ተጫዋቾቹ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸውን ይፋ አደረገ !

የጣልያኑ ክለብ ተጫዋቾቹ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸውን ይፋ አደረገ !

by sam

ከሳምንታት በፊት ወደ ስድስት የሚጠጉ የክለቡ ተጫዋቾች በቫይረሱ መያዝቸው የሳምፕዶርያ ክለብ ማስታወቁ ይታወሳል :: ክለቡ ይፋ እንዳደረገው ቀደም ሲል ምርመራን ያደረጉ ሁሉም ተጫዋቾች አሁን ላይ በተደረገላቸው ምርመራ ከ COVID-19 ነፃ እንደሆኑ ክለቡ ሳምፕዶሪያ አስታውቋል ፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish