Home Sport News አርሴናል ቀዳሚው ክለብ ሆኗል !

አርሴናል ቀዳሚው ክለብ ሆኗል !

by sam

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት አርሴናል ወደ ልምምድ የተመለሰው የመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ሆኗል ፡፡የማይክል አርቴታ ቡድን በዛሬው እለት በለንደን ኮሊኒ የልምምድ ስፍራ   ተጫዋቾች ከንክኪ በፀዳ መልኩ የመጀመርያውን ልምምድ ማድረጋቸው ተገልጿል ፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish