Home Entertainment News ታዋቂው አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብራያንትና ታዳጊ ሴት ልጁን

ታዋቂው አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብራያንትና ታዳጊ ሴት ልጁን

by sam

ታዋቂው አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብራያንትና ታዳጊ ሴት ልጁን ጨምሮ 9 ሰዎች አሳፍሮ የተከሰከሰው ሄሊኮፕተር አደጋ ሪፖርት ይፋ ሆኗል። ሪፖርቱ ዘጠኙም ተሳፋሪዎች ለሞት የበቁት ሰውነታቸው ላይ በደረሰ ከባድ ግጭት ሳቢያ ነው ብሏል። 180 ገፆች ያሉት ይህ ሪፖርት የሄሊኮፕተሯ አብራሪ የ50 ዓመቱ አራ ዞባያን አደንዛዥ ዕፅም ሆነ የአልኮም መጠጥ አልወሰደም ሲል ደምድሟል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish