Home Entertainment News ፓኪስታን ውስጥ በኮሮናቫይረስ የሞተ የቤተሰብ አባል ሬሳ ይዘን ካልሄድን በማለት የሆስፒታል ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ 10 ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

ፓኪስታን ውስጥ በኮሮናቫይረስ የሞተ የቤተሰብ አባል ሬሳ ይዘን ካልሄድን በማለት የሆስፒታል ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ 10 ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።

by sam

ፓኪስታን ውስጥ በኮሮናቫይረስ የሞተ የቤተሰብ አባል ሬሳ ይዘን ካልሄድን በማለት የሆስፒታል ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ 10 ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።ጂናህ በተባለው የሕክምና ማዕከል ላይ ሰዎቹ ጥቃት ሲያደርሱ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያዎች ተሰራጭቷል። የሆስፒታሉ ዳይሬክተር ዶክተር ሰሚ ጃማሊ እንደገለጹት በማዕከሉ ውስጥ 37 የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች ህክምናቸውን እየተከታተሉ ነበር።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish