Home Entertainment News

ፌስቡክ ይዘት የሚቆጣጠሩ ሰዎች ደረስብን ላሉት የጤና ቀውስ የ52 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ።ፌስቡክ ላይ የሚለጠፉ መልዕክቶችን ይዘት የሚቆጣጠሩ ግሰለቦች ናቸው ድርጅቱን ከሰው ማሸነፍ የቻሉት።ፌሰቡክ ላይ የሚለጠፉ መልዕክቶችን ለመቆጣጠር ሰዎችን እንዲሁም ሰው-ሠራሽ ልኅቀትን [አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ] እየተጠቀምኩ ነው ይላል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish