Home Entertainment News ፓኪስታን በተጭበረበረ መንጃ ፍቃድ አውሮፕላን ያበረሩ ፓይለቶችን እያፈላለገች ነው

ፓኪስታን በተጭበረበረ መንጃ ፍቃድ አውሮፕላን ያበረሩ ፓይለቶችን እያፈላለገች ነው

by sam

የፓኪስታን ዓለም አቀፍአየር መንገድ150 አውሮፕላን አብራሪዎችን መንጃፈቃዳቸውን ሰርዞባቸዋል፡፡የፓኪስታን አቪየሽን ሚኒስትር ይፋእንዳደረጉት አብዛኛዎቹ የንግድ አውሮፕላን የሚያበሩ የአውሮፕላን ‘ሾፌሮች’ የማብረሪያ ፈቃዳቸው የተጭበረበረ ነው፡፡ይህ የማጥራት ዘመቻን የቀሰቀሰው ባለፈው ወር በፓኪስታን 97 ሰዎችን ጭኖ ይበር የነበረ አውሮፕላን ለማረፍ ሲቃረብ በካራቺ መከስከሱን ተከትሎ ነው፡፡በዚህ አደጋ ከ2 ተሳፋሪዎችውጭ በሙሉ አልቀዋል፡፡የመከስከሱ ምክንያት ሲፈተሸም የአብራሪው ብቃት ማነስ እደሆነ ተደርሶበታል፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish