Home Entertainment News የዴንማርክ ጠቅላይ ሚንስቴር በስብሰባ ምክንያት ሰርጏን ለ3ኛ ጊዜ ሰረዘች

የዴንማርክ ጠቅላይ ሚንስቴር በስብሰባ ምክንያት ሰርጏን ለ3ኛ ጊዜ ሰረዘች

by sam

በሐምሌ 17 እና18 የሚካሄደው የአውሮጳ ኅብረት ስብሰባ በኮቪድ-19 የማገገምያ በጀት ላይ ስለሚወያይ ከዚህ ጉባኤ መቅረትና ሰርግ መደገስ ለጠቅላይሚኒስትሯ አልተዋጠላትም፡፡ይህ ስብሰባ ወረርሽኙ ከተሰከሰተ በኋላ መሪዎች ለመጀመርያ ጊዜ በአካል ተገናኝተው የሚወያዩበት ጉባኤ ነው የሚሆነው፡፡ወ/ት መቲፍሬድ ሪክሰን እጮኛዋን ቦቴንግ በርግን ድል ባለ ሰርግ ለማግባት የቆረጠችው ቀን ደግሞ ከዚህ ወሳኝ ስብሰባ ጋር ተገጣጥሞባታል፡፡በፌስቡክ ገጽ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ባሰፈረችው መልእክት ‹‹የዴንማርክን ጥቅም ማስቀደም አለብኝ›› ብላለች፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish