Home Entertainment News ጉግል ሰዎች በኢንተርኔት ያፈላለጉትን ሚስጥር መሰርዝ ሊጀምር ነው

ጉግል ሰዎች በኢንተርኔት ያፈላለጉትን ሚስጥር መሰርዝ ሊጀምር ነው

by sam

ጉግል በቀደመ አሰራሩ ደንበኞቹ ያሰሷቸውን የበይነመረብ አድራሻዎችን ዝርዝር ቅጂ ያስቀርነበር፡፡ይህ ነገር ቅሬታን ሲፈጥርቆይቷል፡የደንበኞቹን ቅሬታ ተከትሎ ጉግል ኩባንያ አሰራሩን ለመቀየር ቃል ገብቷል ደንበኞች የነካኩት መተግበሪያ፣ያሰሱት ድረገጽና የጎበኟቸው የበይነመረብ አድራሻዎች በሙሉ የትቦታና በምንኮምፒውተር አሰሳ እንደረገባቸው ጭምር ሰዓቱንና አገሩን ሳይቀርቋት ውስጥ ያስቀርነበር፣ጉግል የማስታወቂያ ገቢ ምንጭ የሚሆውም ይኸው የደንበኞች መረጃ ስብስብ ነው፡፡አሁን ግን ጉግል እነዚህን የደንበኛ መረጃዎች ቢበዛ ለ18 ወራት ካቆያቸው በኋላ ራስበራሳቸው እንዲጠፉ አሰራሩን ቀይሯል፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish