Home Entertainment News በዶናልድ ትራንፕ ምክትል ፕሬዝዳንት ማይክ ፔስ ላይ ያረፈችው ዝንብ

በዶናልድ ትራንፕ ምክትል ፕሬዝዳንት ማይክ ፔስ ላይ ያረፈችው ዝንብ

by sam

ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የአሜሪካው የምክትል ፕሬዝዳንቶች ክርክር ነው፡፡ይሄው ፖለቲካዊ ክርክር በዶናልድ ትራንፕ ምክትል ፕሬዜዳንት ማይክ ፔስ እና የጆ ባይደን ምክትል ካማለ ሃሪስ መካከል ተካሂዷል፡፡

የክርክሩ ዋና መነጋገሪ አንድ ዝንብ ነበረች ዝንቧ ምክትል ፕሬዝዳንት ማይክ ፔስ እራስ ላይ ባረፈችበት ግዜ  ማይክ ፔስ ዝንቧን ሳያባርሩ  ንግግራቸውን መቀጠላቸው የሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ ተቃራኒው የዲሞክራቶች ተወካይ ጆ ባይደን ወዲያው የዝንብ መግደያን አርማ በማድረግ በዝንቧ ስም “Fly will vote “የሚል ዌበሳይት ተከፍቷል፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish