Home Sport News የሎሳንጀለስ ሌከርስ ቅርጫት ኳስ ቡድን የ2020 የኤንቢኤ ውድድር አሸናፊ ሆነ።

የሎሳንጀለስ ሌከርስ ቅርጫት ኳስ ቡድን የ2020 የኤንቢኤ ውድድር አሸናፊ ሆነ።

by sam

ላለፉት ሶስት ወራት በኦርላንዶ ዲዝኒ መንደር ውስጥ 22 ቡድኖች ገብተው ሲወዳደሩ ቆይተዋል። የሌከርስ ቅርጫት ኳስ ቡድን የኤንቢኤን ዋንጫን ብዙ ጊዜ በማንሳት ከቦስተን ሴልቲክስ ቅ/ኳስ ቡድን ጋር አቻ የሚያደርገው 17ተኛ ዋንጫውን ነው ያሸነፈው። የፍፃሜው ኮከብ ተጫዋች የሌከርሱ ሌብሮን ጄምስ ተመርጧል። አንድ ተጨዋች በሶስት የተለያዩ ቡድኖች ዋንጫ አሸንፎ እና የፍፃሜ ኮከብ ተጨዋች ሲባል ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish