Home Entertainment News ትሬቨር ኖዋ የግራሚ ሽልማት መድረክን ሊመራ ነው

ትሬቨር ኖዋ የግራሚ ሽልማት መድረክን ሊመራ ነው

by sam

ደቡብ አፍሪካዊው ኮሜዲያን ትሬቨር ኖዋህ የሚቀጥለውን ዓመት ግራሚ አዋርድ መድረክ እንደሚመራ የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ይፋ አደረጉ።

በዚህም ትሬቨር ደስታውን ገልጿል። 

‘’ምንም እንኳን በግራሚ ሽልማት ላይ እንድዘፍን ባይፈቀድልኝም ወይም በምርጥ የፖፕ አልበም ባልታጭም የዚህ ድንቅ ዝግጅት መድረክ እንድመራ መመረጤ አስደንቆናል’’ ብሏል ትሬቨር። 

የሽልማቱ አዘጋጅ አካዳሚ ፕሬዝደንት ሃርቪ ሜሰን፤ መድረኩን ለመምራት ትሬቨር  ምርጡ ‘አማራጭ’ ነው ብለዋል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish