Home Entertainment News ታዋቂው የሂፕ ሆፕ አርቲስት Lil Uzi Vert በግንባሩ ላይ አልማዝ በማስቀበሩ አለምን ጉድ አሰኝቷል፡፡

ታዋቂው የሂፕ ሆፕ አርቲስት Lil Uzi Vert በግንባሩ ላይ አልማዝ በማስቀበሩ አለምን ጉድ አሰኝቷል፡፡

by sam

ታዋቂው የሂፕ ሆፕ አርቲስት Lil Uzi Vert ነው፡፡ Lil Uzi Very በቅርቡ 24 million dollar ወይም 960,000,000 ብር የሚወጣ አልማዝ በግንባሩ ላይ በማስቀበሩ አለምን ጉድ አሰኝቷል፡፡

በሶሻል ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆነውን ይህን አልማዝ ለምን ግንባሩ ላይ እንዳስቀበረ ሲጠየቅ Lil Uzi መጀመሪያ የገዛሁት ቀለበት ላሰራብት ነበር ግን የሆነ ቦታ እንደሚጠፋብኝ በማሰብ ግንባሬ ላይ አስቀብሬዋለሁ በማለት ተናግሯል፡፡  

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish