Home Entertainment News ሚሊዮኖች የወረሰችው ውሻ

ሚሊዮኖች የወረሰችው ውሻ

by sam

ይቺ  ውሻ ሉሉ ትባላለች ከሌሎች ውሾች ለየት የሚደርጋት ሚሊየነር መሆኗ ነው፡፡ በናሽናል ቴነሲ የምትኖረው ሉሉ ስምንት አመቷ ሲሆን ባለቤቷ ቢል ዶሪስ ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ እጅግ ብዙ ፍቅር ለሰጠችው ውሻው ሉሉ 5 ሚሊየን ዶላር /200 ሚሊየን ብር/ አውርሷታል፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish