Home Entertainment News የሞናሊዛ ቅጅ ከ 300 ሺህ ዶላር በላይ ሊሸጥ እንደሚችል ተገመተ

የሞናሊዛ ቅጅ ከ 300 ሺህ ዶላር በላይ ሊሸጥ እንደሚችል ተገመተ

by sam

የዝነኛው የሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ የሞናሊዛ ሥዕል ቅጅ በፓሪስ በጨረታ ሊሸጥ ሲሆን እስከ 365 ሺህ 645 ዶላር ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡በ 17ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በዳ ቪንቺ ተከታይ የተሳለ ሲሆን የቀድሞ የስዕሉን ባለቤት ሬይመንድ ሄኪንግ ተከትሎ ሞናሊዛ ሄኪንግ በመባልም ይታወቃል፡፡እአአ በ 1977 ህይወቱ ያለፈው ሄኪንግ በሉቭር ሙዝየም የሚገኘውን ድንቅ ሥራ ትክክለኛነት ላይ ጥያቄ አንስቶ ነበር፡፡የጥንቱ ቅጅ ፓሪስ በሚገኘው ክሪስቲ የጨረታ ቤት ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish