Home Sport News የሀገራት አጫጭር መረጃዎች

የሀገራት አጫጭር መረጃዎች

by sam

• ፈረንሳይ በአንቱዋን ግሪዝማን ድንቅ ግብ እና ኦሊቭዬ ጅሩ ሁለት ግቦች ቡልጋርያን አሸንፈዋል ።

• ከስድስት ዓመታት በኋላ ለ ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የቀረበለት ካሪም ቤንዜማ ተጎድቶ ከሜዳ ወጥቷል ።

• አርጀንቲና በ ሮሜሮ እና ፓሬዳስ ጎሎች በ ጊዜ መምራት ቢጀምሩም የኋላ ኋላ በተቆጠሩባቸው ጎሎች ሁለት አቻ ወጥተዋል ።

• አርጀንቲና በቀጣይ ሰኞ በ ኮፓ አሜሪካ የመክፈቻ ጨዋታ ቺሊን የምትገጥም ይሆናል ።

• ብራዚል በ ኮከቧ ኔይማር የአራተኛ ደቂቃ ግብ እና የ ሉካስ ፓኩዌታ ግብ ታግዘው ፓራጓይን 2 ለ 0 በማሸነፍ ስድስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል ።

• ብራዚል የደረጃ ሰንጠረዡን ከ ተከታያቸው አርጀንቲና በስድስት ነጥቦች ርቀው በአስራ ስምንት ነጥብ እየመሩ ይገኛሉ ።

*የግሪዝማን ጎል ከላይ ቢቪድዮው ተያይዟል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish