Home Entertainment News ቲክቶክን የሚያስተዳድረው ኩባንያ ገቢው በእጥፍ ማደጉ ተነገረ

ቲክቶክን የሚያስተዳድረው ኩባንያ ገቢው በእጥፍ ማደጉ ተነገረ

by sam

የአጫጭር ቪዲዮዎች ማጋሪያ የሆነው የቲክቶክ ባለቤት ባይትዳንስ እንደ አውሮፓውያኑ በ2020 ያገኘው ገቢ በእጥፍ እንደጨመረ ተገልጿል።

ለሰራተኞች በተሰራጨ የውስጥ ለውስጥ ማስታወሻ የኩባንያው የባለፈው ዓመት ገቢ 34.3 ቢሊዮን መድረሱን ይህም በ111 በመቶ ማደጉን አመላክቷል። እናም ይህ ቁጥር ቲክቶክ ያለውን ተወዳጅነት የሚያሳይ ነው ተብሏል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish