Home Entertainment News ታዋቂው አሜሪካዊ ተዋናይ ቢል ኮዝቢ የእሥር ጊዜውን ሳይጨርስ ተለቀቀ

ታዋቂው አሜሪካዊ ተዋናይ ቢል ኮዝቢ የእሥር ጊዜውን ሳይጨርስ ተለቀቀ

by sam

አሜሪካዊው ኮሜዲያን ቢል ኮዝቢ የፔንሲልቬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተወሰነበት ብይን እንዲሻር ከወሰነ ከሰዓታት በኋላ ከእሥር ተለቀቀ።

የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዳኞች ከዚህ በፊት በነበረው ፍርድ “የአካሄድ ጥሰት” አለ ሲሉ ተደምጠዋል። ነገር ግን ዳኞቹ ይህ ውሳኔያቸው ያልተለመደ መሆኑን አልካዱም።

የ83 ዓመቱ ኮዝቢ ከሶስት እስከ 10 ዓመት ድረስ ከርቸሌ እንዲከርም ተፈርዶበት እንደነበር አይዘነጋም።

ተዋናዩ ሁለቱን ዓመት እስር ፊላደልፊያ በሚገኝ ማረሚያ ቤት አሳልፏል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish