Home Entertainment News ሕንድ በኮቪድ-19 የተያዘ ሰውን እየተጠጉ ከሆነ የሚናገር የስልክ መተግበሪያ በሥራ ላይ አውላለች።

ሕንድ በኮቪድ-19 የተያዘ ሰውን እየተጠጉ ከሆነ የሚናገር የስልክ መተግበሪያ በሥራ ላይ አውላለች።

by sam

የህንድ ማዕከላዊ መንግስት በሃገሪቱ ውስጥ የኮቪድ19ን ስርጭት ለመከታተል የሚያገለግል አሮጂያሴቱ የተባለ የስልክ አፕልኬሽን አዘጋጅቶ ኤፕሪል 3 ቀን በስራ ላይ አውሏል። በግል እና በህዝብ የጣምራ ትብብር ስራ ላይ የዋለው ይህ አፕ፣ ሰዎች በቫይረሱ የመያዝ አደጋን ቀድመው ማወቅ እንዲችሉ ይረዳል። የአፑ ተጠቃሚዎች ከዚህም ሌላ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር በቅርበት ከተገናኙ ይህንኑ ለሚመለከታቸው ባለስልጣናት ማስታወቅ ይችላሉ። 

ይህ አፕ ስራ ላይ ከዋለ ጀምሮ፣ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎች ዳውንሎድ አድርገውታል። አሮጂያሴቱ የተባለው ይህ አፕ ፕሌይስቶር ላይ በአብዛኛው ገንቢ አስተያየቶች የተሰጡበት ሲሆን፤ እንደውም በህንድ የሞባይል መተግበሪያ ገበያ ላይ ቁጥር. 1 ነፃ አፕ ለመሆን በቅቷል።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish