አስራ አንድ የፓብሎ ፒካሶ የጥበብ ሥራዎች ላስ ቬጋስ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ከተሰቀሉ ከ20 ዓመታት በኋላ 110 ሚሊዮን ዶላር ገደማ አውጥተው ተሸጡ።…
Entertainment News
-
-
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ታዋቂውን ትውልደ ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ አቤል ተስፋዬን የበጎ አድራጎት አምባሳደሩ አድርጎ ሾመ። ‘ዘ ዊኬንድ’ በሚለው የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ድምጻዊው፤ በመላው…
-
ስኩዊድ ጌም የተሰኘው የኮሪያ ፊልም በኔትፍሊክስ ታሪክ በርካታ ሚሊዮኖች የተመለከቱት ተከታታይ ፊልም ሆኖ ተመዝግቧል። ደቡብ ኮሪያ ውስጥ የተሰራው የድራማ ዘውግ ያለው ትዕይንት…
-
ቦክሰኛው መሃመድ አሊ የሳላቸው ስዕሎች 1 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ተሸጡ። በኒውዮርክ ውስጥ በቦንሃም ጨረታ ድርጅት አማካኝነት 26 ያህል የሳላቸው የጥበብ ስራዎች ለጨረታ…
-
‘ኖ ታይም ቱ ዳይ’ (No time to die) የተሰኘው የጀምስ ቦንድ አዲሱ ፊልም በዩኬ ቦክስ ኦፊስ የመጀመሪያ ቀን እይታ 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ…
-
የኦስካርን ሽልማት በመስጠት የሚታወቀው ዘ አካዳሚ ኦፍ ሞሺን ፒክቸር አርትስ ኤንድ ሳይንስስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ሙዝየም መክፈቻን አስመልክቶ ከፍተኛ ሽልማቱን ለአንጋፋው ፊልም…
-
ከዓመታት በፊት የአንዲት ሞዴልን ፀጉር ያለ ፍቃዷ አሳጥሮ ቆርጧል የተባለ የውበት ሳሎን 271 ሺህ ዶላር እንዲቀጣ የሕንድ ፍርድ ቤት ወሰነ። ሞዴሏ ረዥም…
-
በቻይና ቤይጂንግ በተካሄደ የሮቦት ውድድር በቲያንዢን ቴክኖሎጂ እና ኢጁኬሽን ዩኒቨርስቲ ተማሪ የሆኑ አምስት ኢትዮጵያውያን የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆን ችለዋል።…
-
Lil Baby recently showed off what was supposed to be a 40th anniversary Patek Philipppe watch, and not a “regular one.” This…
-
የዳግማዊት ንግሥት ኤልዛቤት ባለቤት የነበሩት የልዑል ፊሊፕ ኑዛዜ ለ90 ዓመታት በምስጢር እንዲያዝ ፍርድ ቤት አዘዘ። የኤደንብራው መስፍን ልዑል ፊሊፕ ከህልፈታቸው በኋላ ንብረታቸውን…