ትላንት ምሽት በ ኤ ፌ ካፕ ጨዋታ አስቶን ቪላን የገጠሙት ሊቨርፑሎች በ ማኔ ሁለት ጎሎች እንዲሁም ሳላህ እና ዋይናልደም ጎሎች ወደ ቀጣዩ…
Sport News
-
-
በትላንትናው ዕለት በይፋ ቀያይ ሴጣኖቹን የተቀላቀለው አማዱ ዲያሎ በ ማንችስተር ዩናይትድ የ 19 ቁጥር መለያን እንደሚለብስ ተገልጿል ።
-
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀላፊዎች አሁን ይፋ በሆነ መረጃ ባለፉት ሁለት ዙሮች በተደረጉ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ አርባ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ይፋ ሆኗል ።…
-
• ብሩኖ ፈርናንዴዝ መድመቁን ሲቀጥል በሊጉ አስራ ስድስት ጨዋታዎች አስራ ስምንት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ። • ቀያይ ሴጣኖቹ በ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር…
-
በማድሪድ በተካሄደው የ 10 ኪ.ሜ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ያለምዘርፍ የኋላው ውድድሯን በአንደኛነት በማጠናቀቅ ለ 56ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን የሳን ሲልቬስተር ቫልካና ውድድር አሸናፊ ሆናለች…
-
በቀጣይ ሳምንት እሁድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ፕሮቶኮልን በመጠበቅ ታዳሚያንን ቀንሶ 20ኛው የታላቁ ሩጫ የሚካሄድ ይሆናል ። ይህንንም ተከትሎ ኬንያዊው አትሌት ፖል ቴልጋርት…
-
አትሌት ገንዘቤ ዲባባና ታናሽ እህቷ አና ዲባባ በስፔን ባርሴሎና የተደረገው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድርን 1ኛና 2ኛ ደረጃ በመያዝ አሸንፈዋል፡፡ ገንዘቤ ውድድሩን…
-
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እስከ ስድስተኛ ደረጃ ድረስ የሚገኙ ክለቦች በምስሉ ላይ ተገልፀዋል ማንችስተር ዩናይትድ ትላንት ምሽት ጣፋጭ ድል ማስመዝገባቸውን ተከትሎ ደረጃቸውን በማሻሻል…
-
ሜሲ 644ኛ ግቡን ማስቆጠሩን ተከትሎ በድዋይዘር የተሰኘው የቢራ ጠማቂ ሜሲ ግብ ላስቆጠረባቸው እያንዳንዱ ግብ ጠባቂዎች በሜሲ እና በእነርሱ ስም የተዘጋጀ ቢራ ሊሰጣቸው…
-
ሊዮኔል ሜሲ በፔሌ ለሳንቶስ ክለብ 643 ግቦችን በማስቆጠር ይዞት የነበረውን ከፍተኛ ግብ አግቢነት ክብረወሰን ወደ 644 በማድረስ አሻሽሎታል፡፡ አርጅንቲናዊው አንድሬስ ሊዮኔል ሜሲ…