Home Sport News ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ባርሴሎና የተደረገውን የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አሸነፈች

ገንዘቤ ዲባባ በስፔን ባርሴሎና የተደረገውን የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አሸነፈች

by sam

አትሌት ገንዘቤ ዲባባና ታናሽ እህቷ አና ዲባባ በስፔን ባርሴሎና  የተደረገው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድርን 1ኛና 2ኛ ደረጃ በመያዝ አሸንፈዋል፡፡

ገንዘቤ ውድድሩን ለመጨረስ የፈጀባት ጊዜ 15 ደቂቃ ሲሆን፣ አና ዲባባ ደግሞ  16 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ በሆነ ጊዜ ውድድሩን አጠናቃለች፡

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish