Home Sport News ታላቁ ሩጫ የክብር እንግዳውን አሳወቀ !

ታላቁ ሩጫ የክብር እንግዳውን አሳወቀ !

by sam

በቀጣይ ሳምንት እሁድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ፕሮቶኮልን በመጠበቅ ታዳሚያንን ቀንሶ 20ኛው የታላቁ ሩጫ የሚካሄድ ይሆናል ።

ይህንንም ተከትሎ ኬንያዊው አትሌት ፖል ቴልጋርት የዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ክብር እንግዳ መሆኑ ይፋ ሆኗል ።

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish