Home Sport News የማንችስተር ዩናይትድ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ !

የማንችስተር ዩናይትድ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ !

by sam

• ብሩኖ ፈርናንዴዝ መድመቁን ሲቀጥል በሊጉ አስራ ስድስት ጨዋታዎች አስራ ስምንት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል ።

• ቀያይ ሴጣኖቹ በ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር እየተመሩ በ 115 ጨዋታዎች ውስጥ 42 የፍፁም ቅጣት ምት ሊሰጣቸው ችሏል ።

• አንቶኒ ማርሽያል ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ላይ ሶስት ጎሎችን ሲያስቆጥር አራት ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።

• ማንችስተር ዩናይትድ የምሽቱን ድል ተከትሎ ባለፉት አርባ ሶስት ጨዋታዎች በቪላ መሸነፍ የቻሉት በአንዱ ብቻ ነው ።

1 comment

Yednekachew -

Hi selam nw betam teketataye negne ketelbet selkan laba wesedbegne

Reply

Leave a Comment

Related Posts

en_USEnglish